ለ3ኛ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች

Written by Ermyas Aklilu on .

 

የኢትዩጲያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስትዩት በእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪና ምርምር ማእከል ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ከ 2007 ዓ.ም. ጀምሮ በ2ኛ እና በ3ኛ ዲግሪ የድህረ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች ሰልጣኞችን ተቀብሎ ስልጠና እየሰጠ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን፣ በያዝነው በ2010ዓ.ም የትምህርት ዘመን አመልካቾችን በ3ኛ ዲግሪ ተቀብሎ በሚከተሉት የትምህርት መርሀ ግብሮች ለማሰልጠን ዝግጅቱን አጠናቅቆል፡፡ ስልጠና የሚሰጥባቸው የሙያ ዘርፎች የሚከተሉት ናቸው፡-