ማስታወቂያ ለ 2011 የ ትመህርት ዘመን አመልካቾች

Written by Ermyas Aklilu on .

የቃልና የጽሁፍ ፈተና ነሐሴ 25 2010 ዓ. ም ከጥዋቱ 3፡00 ፈተና በ5 ኪሎ ቴክኖሎጂ ግቢ ስለሚሰጥ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ ለፈተና እንድትቀርቡ የደህረ-ምረቃ ፕሮግራም ማስተባበር ያሳውቃል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ 0973409739 ይደውሉ፡፡